Job Title: የፈሳሽ ጭነት ቦቴ መኪና ሹፌር
Company: Abatneh chanie fuel transport (Verified ✅)
Job Type: Permanent
Description: የሥራ መደብ መጠሪያ
የፈሳሽ ጭነት ቦቴ መኪና ሹፌር
ብዛት ..6
ደመወዝ በድርጅቱ.. እስኬል
ተፈላጊ ችሎታ
1. የትምህርት ደረጃ
ከ8ኛ እስከ 12ኛ/10ኛ/ ክፍል ያጠናቀቀ
2. አገልግሎት
12ኛ/10ኛ/ ክፍል በአዲሱ ያጠናቀቀ እና 2 ዓመት ፤-
9ኛ ክፍልያጠናቀቀ 4አመት የሥራ ልምድ ያለዉ፤-
8ኛ ክፍልያጠናቀቀ 6 አመት የስራ ልምድ ያለዉ፤-
3.የትምህርት መስክ፡-
የቀለም ሆኖ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ የፈሳሽ ጭነት መኪና የሥራልምድ ያለዉ
ፈሳሽ 2 መንጃ ፈቃድ ያለዉ እና አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
ማሳሰቢያ
፡-ድርጅታችን ከዚህ በላይ በተገለፀዉ ክፍት የሥራ ቦታዎች እና መደቦች ሥራ ፈላጊ ሹፌሮችን በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡-
Ø ለምዝገባ የምትመጡ ሥራ ፈላጊ ሹፌሮች ኦርጅናል መንጃ ፈቃዳችሁን፤ የትምህረት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን በመያዝ እና የማይመለስ አንዳንድ ኮፒ ይዞ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ፡፡
Ø ለዋስትና መቅረብ ያለበት የአዲስ አበባ ቤት ከ200ካሪ ሜትር በላይ የሆነ መኪና ከሆነ ከነተሳቢዉ ሆኖ ቤቱነም ሆነ የመኪናዉን ሊብሬ ኦርጅናል ይዞ በመምጣት ከተመዘገበ በኋላ ዋስትናዉ እስካልተነሳ ድረስ ላይሸጥ ላይለወጥ ለሌላ አከል ላይተላለፍ ንብረትነቱ በካርታዉም ሆነ በሊብሬዉ ባለዉ ስም ያለ መሆኑን ተረጋግጦ ከወጣበት ክፍል ማስረጃ ማምጣት የሚችል፤-
Ø የመንጃ ፈቃዱን ካወጣበት ክፍል ከድርጅቱ በተፃፈ ደብዳቤ ስለትክክለኛነቱ አረጋግጦ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤-
Ø የመመዝገቢያ ቦታ ወሎ ሠፈር ዳኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሐበሻ ፔትሮሌም ነዳጅ እና የነዳጅ ዉጤቶች አከፋፋይ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ቢሮ፡፡
Ø የመመዝገቢያ ጊዜ ከጥቅምት 17 ቀን 2012 ዓም እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2012 ዓም ከጠዋቱ 2.30 እስከ 11.00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6 ሰዓት በድርጅቱ የስራ ሰዓትይሆናል፡፡
Ø የሚጣራበት ወይም የፈተና ጊዜ ጥቅምት 22 ቀን 2012 ዓም ከጠዋቱ በ3.00 ሰዓት ወሎ ሠፈር ዳኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሐበሻ ፔትሮሌም ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ቢሮ ይሆናል፡፡
Ø የድርጅቱ የሥልክ ቁጥር /0115575703/ / 0115575708/
#other
From: @freelance_ethio
template note