/ categories / Entertainment / @feta_meme / post #11000
14.46K

ደም እንለግስ!!
ህይወት ለህይወት ደም ለግሰን ህይወት እናድን!!

ነገ ጥቅምት 15, 2012 ዓ.ም. በመላዉ ሀገሪቱ በሚደረገዉ የደም ልገሳ ፕሮግራም በመሳተፍ የበኩላችንን እንወጣ!!

የሚተካዉን ደም በመለገስ የማይተካዉን የሰዉ ህይወት እንታደግ!!

ሼር በማድረግ ላልሰማ እናሰማ!


15:03 25.10.19
@feta_meme
148.56K -11

ደማቅ ሀገር እንጂ ደማቅ ዘር የለንም ያለን ዘመን እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም አይበቃንም😏 Creator @natcrea Online shopping https://t.me/joinchat/AAAAAEOZtQp1jlH_r_CzQw